Category: Muslim Affairs

ሼይኻ ፋጢማ የአይነ-ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት አዲስ አበባሼይኻ ፋጢማ የአይነ-ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት አዲስ አበባ

የአይነ-ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት በሼይኻ ፋጢማ የአይነ-ስውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የተፈጠረውን ሁኔታ ፌደራል መጅሊሱ አጣርቶ ካቀረበ የተከሰተው ችግር እንደሚፈታ የአዲስ አበባ ከንቲባ ክብርት አዳነች አበቤ ገለፁ ሀሩን ሚድያ በሸይኻ ፋጢማ

Advice for Brothers and Sisters who have been injured by fire accident.Advice for Brothers and Sisters who have been injured by fire accident.

Advice for Brothers and Sisters በመርካቶው ቃጠሎ ጉዳት ለደረሰባችሁ ወገኖች ሁሉ። ከምንም በፊት ሶብር አድርጉ። አላህ ሰጠ። አላህ ነሳ። ሙስሊም በደስታውም በሀዘኑም ጌታውን ያስባል። ጌታችን እንዲህ ይላል፦ { وَلَنَبۡلُوَنَّكُم بِشَیۡءࣲ