Day: October 26, 2024

የመምህራን ድምጽየመምህራን ድምጽ

የመምህራንድምጽ ” መግለጫ እና ወሬ ሳይሆን የተግባር መፍትሄ እንፈልጋለን ፤ እኛ መኖር ከብዶናል !! ” – ቃላቸውን የሰጡ መምህራን ከሰሞኑን የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር 37ኛ መደበኛ የምክር ቤት ስብሰባውን አድርጎ ነበር።